መዝሙር 128:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔር ጻድቅ ነው፤ የኃጥኣንን አንገታቸውን ቈረጠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው፣ እንዲህ ይባረካል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነሆ፥ ጌታን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔርን የሚፈራ እንደዚህ የተባረከ ይሆናል። See the chapter |