መዝሙር 125:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ በአዜብ እንዳሉ ፈሳሾች ምርኮአችንን መልስ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ሆይ፤ መልካም ለሆኑ፣ ልባቸውም ለቀና መልካም አድርግ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አቤቱ፥ ለመልካሞች፥ ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሆይ! ትእዛዞችህን ለሚፈጽሙ ደጋግ ሰዎች ቸርነት አድርግላቸው። See the chapter |