መዝሙር 124:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወደ ጠማማነት የሚመለሱትን ግን ዐመፃን ከሚሠሩት ጋር እግዚአብሔር ይወስዳቸዋል። ሰላም በእስራኤል ላይ ይሁን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ደራሽ ውሃም ጠራርጎ በወሰደን ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ብርቱ ማዕበልም ባሰጠመን ነበር።” See the chapter |