መዝሙር 124:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ ለቸሮች፥ ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጐርፍ ባጥለቀለቀን፣ ፈረሰኛው ውሃ ባሰጠመን፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ወራጅ ውኃ ባለፈ ነበር፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ጐርፍ በወሰደን፥ ውሃም በሸፈነን ነበር፤ See the chapter |