መዝሙር 121:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በኀይልህ ሰላም ይሁን፥ በክብርህ ቦታ ደስታ አለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፤ ነፍስህንም ይንከባከባታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሃል፤ ሕይወትህንም በሰላም ይጠብቃል። See the chapter |