መዝሙር 121:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የኢየሩሳሌም ደኅንነትዋን፥ ተነጋገሩ። ስምህን ለሚወድዱ ደስታቸው ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፀሓይ በቀን አያቃጥልህም፤ ጨረቃም በሌሊት ጕዳት አታመጣብህም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፀሐይ በቀን አይመታህም፥ ጨረቃም በሌሊት እንዲሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፀሐይ በቀን፥ ጨረቃም በሌሊት ጒዳት አያደርሱብህም። See the chapter |