መዝሙር 121:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባዮችሽ ቆሙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከጌታ ዘንድ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ርዳታዬ የሚመጣው ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ነው። See the chapter |