መዝሙር 121:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ስላሉኝ ደስ አለኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዕርገት መዝሙር። ዐይኖቼን ወደ ተራሮቹ አነሣሁ፥ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እኔ ወደ ተራራዎች እመለከታለሁ፤ ታዲያ፥ ርዳታ የማገኘው ከወዴት ነው? See the chapter |