መዝሙር 120:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፀሐይ በቀን አያቃጥልህ፤ ጨረቃም በሌሊት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሰላምን በሚጠሉ መካከል፣ ነፍሴ እጅግ ብዙ ጊዜ ኖረች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሰላምን ከሚጠሉ ሕዝቦች ጋር እጅግ ለረጅም ጊዜ ኖርኩ። See the chapter |