መዝሙር 120:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ረድኤቴ ሰማይና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሐሰተኛ ከንፈር፣ ከአታላይ ምላስም አድነኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር ሆይ! ከሐሰተኞችና ከአታላዮች አድነኝ። See the chapter |