መዝሙር 120:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይምጣ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ተጣራሁ፤ እርሱም መለሰልኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዕርገት መዝሙር። በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኽሁ፥ ሰማኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 መከራ በደረሰብኝ ጊዜ፥ ወደ እግዚአብሔር ጮኽኩ፤ እርሱም ሰማኝ። See the chapter |