መዝሙር 119:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ታገሠች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ወደ ትእዛዞችህ ስመለከት፣ በዚያ ጊዜ አላፍርም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ትእዛዞችህንም ሁሉ ስመለከት በዚያን ጊዜ አላፍርምና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ትእዛዞችህን ሁሉ በጥንቃቄ ከአስተዋልኩ ኀፍረት ከቶ አይደርስብኝም። See the chapter |