መዝሙር 119:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መኖሪያዬ የራቀ እኔ ወዮልኝ፤ በዘላን ድንኳኖች አደርሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሥርዐትህን እጠብቅ ዘንድ፣ ምነው መንገዴ ጽኑ በሆነልኝ ኖሮ! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ደንቦችህን ለመጠበቅ መንገዶቼ ምነው በቀኑ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ድንጋጌህን በመጠበቅ ታማኝ ለመሆን በብርቱ እመኛለሁ። See the chapter |