መዝሙር 119:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ በረሃ ቋያ የኀያል ፍላጾች የተሳሉ ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጠንቅቀን እንጠብቃት ዘንድ፣ አንተ ሥርዐትን አዝዘሃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሕጎችህን በሚገባ እንጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ሕጎችህን ሰጥተኸናል፤ በታማኝነት እንድንታዘዛቸውም ነግረኸናል፤ See the chapter |