መዝሙር 118:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሥርዐትህንም እጠብቃለሁ፤ ለዘለዓለም አትጣለኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሰውን መከታ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሰው ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በሰው ከመመካት ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። See the chapter |