መዝሙር 118:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ትእዛዝህን ሁሉ ስመለከት በዚያን ጊዜ አላፍርም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግዚአብሔር ከእኔ ጋራ ነው፤ አልፈራም፤ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታ ከጎኔ ነው፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ሆኖ ስለሚረዳኝ አልፈራም፤ ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል? See the chapter |