መዝሙር 118:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዓይኖችን ክፈት፥ ከሕግህም ድንቅ ነገርን አያለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 መገሠጹን እግዚአብሔር እጅግ ገሥጾኛል፤ ነገር ግን ለሞት አሳልፎ አልሰጠኝም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 መገሠጽስ ጌታ ገሠጸኝ፥ ለሞት ግን አልሰጠኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በብርቱ ቀጥቶኛል፤ ነገር ግን እንድሞት አላደረገኝም። See the chapter |