መዝሙር 118:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ትእዛዝህን አሰላሰልሁ፥ መንገድህንም እፈልጋለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በጻድቃን ድንኳን የእልልታና የሆታ ድምፅ፣ እንዲህ እያለ ያስተጋባል፤ “የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ብርቱ ሥራ ሠራች፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የእልልታና የመዳን ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይሉን አከናወነ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በጻድቃን ድንኳን ውስጥ እንዲህ የሚል የድል አድራጊነት ድምፅ ይሰማል፦ “የእግዚአብሔር ኀይል ያሸንፋል!” See the chapter |