መዝሙር 118:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 መክበቡንስ በየአቅጣጫው ከበቡኝ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በጌታ ስም አጠፋኋቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከየአቅጣጫው በዙሪያዬ ነበሩ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኀይል ደመሰስኳቸው። See the chapter |