መዝሙር 116:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ ወገኖችም ሁሉ ያመስግኑት፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የልመናዬን ድምፅ ሰምቷልና፣ እግዚአብሔርን ወደድሁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ! ጌታ የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና ወደድሁት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ጩኸቴንና ልመናዬን ስለ ሰማ እግዚአብሔርን እወደዋለሁ። See the chapter |