መዝሙር 115:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው፤ አያሸትቱም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፥ አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጆሮ አላቸው፤ አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው፤ አያሸቱም፤ See the chapter |