መዝሙር 115:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በሕዝቡ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እሰጣለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አፍ አላቸው አይናገሩምም፥ ዐይን አላቸው አያዩምም፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፤ See the chapter |