መዝሙር 115:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የሕይወትን ጽዋ እቀበላለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የእነርሱ ጣዖታት ግን የሰው እጅ ያበጃቸው፣ ብርና ወርቅ ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የአሕዛብ ጣዖታቶች የወርቅና የብር፥ የሰው እጅ ሥራ ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እነርሱ የሚያመልኩአቸው ጣዖቶች ግን በሰው እጅ ከብርና ከወርቅ የተሠሩ ናቸው። See the chapter |