መዝሙር 114:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የእግዚአብሔርንም ስም ጠራሁ፦ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ተራሮች እንደ አውራ በግ፣ ኰረብቶችም እንደ ጠቦት ዘለሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ተራሮች እንደ አውራ በጎች፥ ኮረብቶችም እንደ ጠቦቶች ዘለሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ተራራዎች እንደ አውራ በጎች ፈነጩ፤ ኰረብቶችም እንደ በግ ግልገል በየቦታው ዘለሉ። See the chapter |