| መዝሙር 113:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዐለቱን ወደ ውኃ ምንጭ፥ ባልጭቱንም ወደ ውኃ ኩሬ የለወጠ።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከመኳንንትም እኩል ስፍራ ይሰጠዋል፤ ከሕዝቡም ሹማምት ጋራ ያስቀምጠዋል።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የልዑላን ጓደኞች ያደርጋቸዋል፤ ከሕዝቡም አለቆች ጋር ያስቀምጣቸዋል።See the chapter |