| መዝሙር 113:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከያዕቆብ አምላክ ፊት፥ ከእግዚአብሔር ፊት ምድር ተናወጠች፤See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ድኻውን ከዐፈር ያነሣል፤ ችግረኛውን ከዐመድ ከፍ ከፍ ያደርጋል፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7-8 ከመኰንኖች ጋር ከሕዝቡም መኰንኖች ጋር ያኖረው ዘንድ ችግረኛን ከመሬት የሚያነሣ፥ ምስኪኑንም ከፋንድያ ከፍ ከፍ የሚያደርግ፥See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ድኾችን ከትቢያ ችግረኞችንም ከዐመድ ቊልል ያነሣቸዋል።See the chapter |