| መዝሙር 113:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እናንተም ተራሮች፥ እንደ ኮርማዎች፥ ኮረብቶችስ፥ እንደ በጎች ጠቦቶች ለምን ዘለላችሁ?See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በሰማይና በምድር ያሉትንስ ለማየት፣ ራሱን ወደ ታች ዝቅ የሚያደርግ ማን ነው?See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በሰማይና በምድር ያሉትን ለማየት ዝቅ የሚል፥See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ነገር ግን ሰማይንና ምድርን ወደ ታች ይመለከታል።See the chapter |