መዝሙር 113:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ባሕር አየች፥ ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደኋላው ተመለሰ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ድረስ፣ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የጌታ ስም ይመስገን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያዋ ድረስ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን! See the chapter |