መዝሙር 111:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ርኅሩኅ፥ ይቅር ባይና ቸር ሰው ነገሩን በፍርድ ይፈጽማል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለሚፈሩት ምግብን ይሰጣል፤ ኪዳኑንም ለዘላለም ያስባል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለሚፈሩት ምግብን ሰጣቸው፥ ኪዳኑንም ለዘለዓለም ያስባል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ለሚፈሩት ሁሉ ምግባቸውን ያዘጋጅላቸዋል፤ ቃል ኪዳኑንም ከቶ አይረሳም። See the chapter |