መዝሙር 11:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል፥ ታላቅ ነገርን የምትናገረውንም ምላስ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መሠረቱ ከተናደ፣ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መሠረቶቹ ከፈረሱ፥ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 መሠረቶች ሲፈርሱ ጻድቅ ሰው ምን ማድረግ ይችላል? See the chapter |