መዝሙር 109:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት አንተ ለዘለዓለም ካህን ነህ ብሎ፥ እግዚአብሔር ማለ አይጸጸትምም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስወድዳቸው ይወነጅሉኛል፤ እኔ ግን እጸልያለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በፍቅሬ ፋንታ ከሰሱኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለወዳጅነቴ የመለሱልኝ አጸፋ ክስ ነው፤ እኔ ግን እጸልይላቸዋለሁ። See the chapter |