መዝሙር 108:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በላዩ ኀጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ፣ በቀኝ እጅህ ርዳን፤ መልስልንም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አቤቱ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፥ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የምትወደው ሕዝብህ ይድን ዘንድ፥ ጸሎታችንን ስማ፤ በኀይልህም ታደገን። See the chapter |