መዝሙር 108:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በመልካም ፋንታ ክፉን ከፈሉኝ። በወደድኋቸውም ፋንታ ጠሉኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አምላክ ሆይ፤ ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትንሰራፋ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጽኑ ፍቅርህ በሰማይ ላይ ታላቅ ናትና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አምላክ ሆይ! ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም ከምድር ሁሉ በላይ ይሁን። See the chapter |