መዝሙር 108:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የዐመፀኛ አፍና የኀጢአተኛ አፍ በላዬ ተላቅቀዋልና። በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በገናና መሰንቆም ተነሡ፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አምላኬ ሆይ ልቤ ጽኑ ነው፥ እቀኛለሁ፥ በክብሬም እዘምራለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በገናዬና መሰንቆዬም ተነሡ፤ እኔም በማለዳ እነሣለሁ። See the chapter |