መዝሙር 108:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ልጆቹም ይጥፉ፤ በአንዲት ትውልድ ስሙ ትጥፋ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በእግዚአብሔር ክንደ ብርቱ እንሆናለን፤ ጠላቶቻችንን የሚረጋግጥልን እርሱ ነውና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በጥቃታችን ድረስልን፥ የሰውም ማዳን ከንቱ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ እናሸንፋለን፤ እርሱ ጠላቶቻችንን ያዋርዳቸዋል። See the chapter |