መዝሙር 108:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጆቹም ታውከው ይሰደዱ፥ ይለምኑም፥ ከቤቶቻቸውም ያባርሯቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወደ ተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል? ወደ ኤዶምያስ ማን ይመራኛል? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሞዓብ መታጠቢያዬ ነው፥ በኤዶምያስ ላይም ጫማዬን እዘረጋለሁ፥ በፍልስጥኤም ላይ ድሌን ዐውጃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 አምላክ ሆይ! ወደተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል? እስከ ኤዶምስ ማን ይመራኛል? See the chapter |