መዝሙር 107:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔር በመቅደሱ ተናገረ፥ ደስ ይለኛል፥ ሰቂማንም እካፈላለሁ፥ የሸለቆ ቦታዎችን እሰፍራለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ወደሚኖሩባትም ከተማ፣ በቀና መንገድ መራቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደሚኖሩበት ከተማ ይሄዱ ዘንድ በቀና መንገድን መራቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔርም ሊኖሩ ወደሚችሉበት ከተማ በትክክለኛ መንገድ መራቸው። See the chapter |