መዝሙር 107:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ በቀኝህ አድን፥ አድምጠኝም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከመከራቸው አዳናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በተጨነቁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በመከራቸውም ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከጭንቀታቸው አዳናቸው። See the chapter |