መዝሙር 107:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እግዚአብሔርም በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ አለ፥ ክብሩም በምድር ሁሉ ላይ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ተራቡ፤ ተጠሙ፤ ነፍሳቸውም በውስጣቸው ዛለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ተራቡ፥ ተጠሙም፥ ነፍሳቸውም ዛለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ተርበውና ተጠምተው ስለ ነበር፥ ተስፋ ቈረጡ። See the chapter |