መዝሙር 107:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ክብሬም ይመለስልኛል፥ በበገናና በመሰንቆ እነሣለሁ፤ ማልጄም እነሣለሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔር የተቤዣቸው፣ ከጠላት እጅ የታደጋቸው ይህን ይበሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ የታደጋቸው፥ ከጠላትም እጅ ያዳናቸው ይናገሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር የተቤዣቸው ከችግርም ያዳናቸው ሁሉ እንዲሁ ይበሉ። See the chapter |