መዝሙር 107:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በመከራችን ረድኤትን ስጠን፤ በሰውም መታመን ከንቱ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስለዚህ በጕልበት ሥራ ልባቸውን አዛለ፤ ተዝለፈለፉ፤ የሚደግፋቸውም አልነበረም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልባቸው በድካም ተዋረደ፥ ተሰናከሉ የሚረዳቸውም አጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በከባድ ሥራ እንዲጨነቁ አደረጋቸው፤ የሚረዳቸውም ባለማግኘታቸው ተሰናክለው ወደቁ። See the chapter |