መዝሙር 106:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የእግዚአብሔርን ምሕረት ለሰው ልጆችም ያደረገውን ድንቁን ንገሩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እርሱ ግን የኀይሉን ታላቅነት ለማሳወቅ፣ ስለ ስሙ አዳናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ስለ ስሙ፥ ኃይሉንም ለማስታወቅ አዳናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሆኖም ኀያል ሥልጣኑን ለማሳወቅ ስለ ክብሩ አዳናቸው። See the chapter |