መዝሙር 106:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 በአለቆችም ላይ ኀሣር ፈሰሰ፥ መንገድም በሌለበት በምድረ በዳ አሳታቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ስለዚህ የእግዚአብሔር ቍጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤ ርስቱንም ተጸየፈ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የጌታም ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፥ ርስቱንም ተጸየፈ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ስለዚህ እግዚአብሔር ሕዝቡን ተቈጣ፤ እጅግም ተጸየፋቸው። See the chapter |