| መዝሙር 106:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 እነርሱ በክፉ መከራና በጭንቀት ተሠቃዩ፥ እያነሱም ሄዱ፤See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 በተግባራቸው ረከሱ፤ በድርጊታቸውም አመንዝሮች ሆኑ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በሥራቸው ረከሱ፥ በድርጊታቸውም አመነዘሩ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እነርሱ በሥራቸው ረከሱ፤ በክፉ ሥራቸውም እግዚአብሔርን ካዱ።See the chapter |