መዝሙር 106:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በዚያም ራብተኞችን አስቀመጠ፥ የሚኖሩባቸውንም ከተሞች ሠሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ጣዖቶቻቸውንም አመለኩ፤ ይህም ወጥመድ ሆነባቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ለጣዖቶቻቸውም ተገዙ፥ ወጥመድም ሆኑባቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የእግዚአብሔር ሕዝቦች የአሕዛብን ጣዖቶች አመለኩ፤ ይህም ለጥፋታቸው ምክንያት ሆነ። See the chapter |