መዝሙር 106:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በተቀመጡባት ሰዎች ክፋት ፍሬያማዋን ምድር ጨው አደረጋት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 እግዚአብሔር ባዘዛቸው መሠረት፣ ሕዝቦችን ከማጥፋት ወደ ኋላ አሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ጌታ እንዳላቸው አሕዛብን አላጠፉም፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 እግዚአብሔር ባዘዛቸው መሠረት አሕዛብን አላጠፉም፤ See the chapter |