መዝሙር 106:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የእግዚአብሔርን ምሕረቱን ለሰው ልጆችም ድንቁን ንገሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ይህም ከትውልድ እስከ ትውልድ፣ ለዘላለም ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ያም እስከ ዘለዓለም ለልጅ ልጅ ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ይህም አድራጎቱ ወደ ፊት ለሚከተለው ትውልድ ለዘለዓለም እንደ መልካም ሥራ ሆኖ ተቈጠረለት። See the chapter |