መዝሙር 106:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እነርሱ የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በጥልቅም ያለችውን ድንቁን ዐወቁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከዚያም በኋላ መልካሚቱን ምድር ናቁ፤ የተስፋ ቃሉንም አላመኑም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የምትወደደውን ምድር ናቁ፥ በቃሉም አልታመኑም፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ስላልተማመኑ መልካሚቷን ምድር ናቁ። See the chapter |