መዝሙር 106:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የምስጋና መሥዋዕትም ይሠዉለት፥ በደስታም ሥራውን ይንገሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እርሱ ግን በካም ምድር ድንቅ ሥራ፣ በቀይ ባሕርም አስደናቂ ነገር አደረገ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በዚያ ሳሉ ያደረገላቸውን አስደናቂ ነገሮችና፥ በቀይ ባሕርም ያደረገላቸውን አስገራሚ ነገሮች ዘነጉ። See the chapter |