መዝሙር 106:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በተጨነቁም ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በኮሬብ ጥጃ ሠሩ፤ ቀልጦ ለተሠራ ምስልም ሰገዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በኮሬብም ጥጃን ሠሩ፥ ቀልጦ ለተሠራ ምስልም ሰገዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በኮሬብ ሳሉ የወርቅ ጥጃ ሠሩ፤ ለዚያም ጣዖት ሰገዱ። See the chapter |